መጋቢ ሄኖክ አለማየሁ Listen audio ስሜ ሄኖክ አለማየሁ ይባላል። የአንዲት ሚስት ባል እና የ3 ልጆች አባት ነኝ። ተወልዬ ያደግኩት አዲስ አበባ ሲሆን ጌታን መከተል የጀመርኩት በፈረንጆች አቆጣጠር 1998 ነበር። በወቅቱ የኦርቶዶክስ ተሃድሶ እንቅስቃሴ በሀይለኛ ሁኔታ በምድሪቷ ላይ የተነሳበት ወቅት ነበር። እና የኔም የመዳን እና ...