የራዕይ ትርጉም ምንድን ነው? የራእይ ትርጉም ምንድን ነው? ራእይ ማለት ዛሬ ላይ ቆሞ ነገን ማየት መቻል ነው። ዶክተር ማይልስ ራእይን እንዲህ ይገልጽዋል። “Vision is the glimpse of our future that God has purposed” - Dr. Myles Monroe ራእይ እና ዐላማ የተያያዘ ነገር ነው። የተፈጠረበት ዐላማ የገባው...